ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ጋር የ 130 ሚሊዮን ዮሮ የፋይናንስ ስምምነቶችን አደረጉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ከአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ጋር የ 130 ሚሊዮን ዮሮ የፋይናንስ ስምምነቶችን አደረጉ፡፡
ዶክተር አብይ ከፕሬዝዳንት ጆን-ክላውድ የንከር ጋር ነዉ የፋይናንስ ስምምነቶችን የተፈራረሙት፡፡
ከጠቅላይ ሚኒስቴርጽ/ቤት ባገኘነዉ መረጃ መሰረት 130 ሚሊዮን ዮሮ ዘላቂ ሀይል ማመንጨት: አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክና ስራ ፈጠራ እንቅስቃሴዎችን ለመደገፍ ይውላል ተብሏል