loading
17ኛው የኢትዮጵያ አርብቶ አደሮች ቀን በጂንካ ከተማ እየተከበረ ነው

17ኛው የኢትዮጵያ አርብቶ አደሮች ቀን በጂንካ ከተማ እየተከበረ ነው።

 በክብረ በዓሉ ላይ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፤ የሰላም ሚንስትሯ ሙፈሪያት ካሚልን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል።

በዚህ በ17ኛዉ የኢትዮጵያ አርብቶ አደሮች ቀን በሚከበርበት ወቅት በጂንካ የተገኙት  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአርብቶ አደሩ አካባቢ የመልማት ግብን ለማሳካት መንግስት ውኃን መሰረት አድርጎ እንደሚሰራ  ተናገረዋል፡፡

ቀደም ብለው ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የተዉጣጡና ለዚሁ በዓል ጂንካ ከተማ የገቡት አርብቶ አደሮች የልምድ ልውውጦችን ሲያደርጉ ቆይተዋል።

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *