loading
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዓመቱን የአፍሪካ ሻምፒዮን ሽልማት አሸነፈ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዓመቱን የአፍሪካ ሻምፒዮን ሽልማት አሸነፈ

አየር መንገዱ በድረ ገጹ እንዳስታወቀዉ የዓመቱን የአፍሪካ ሻምፒዮን ሽልማት አግኝቷል

አየር መንገዱ በሩዋንዳ ኪጋሊ እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ ዋና ስራ አስፈፃሚዎች ፎረም ላይ ነው የዓመቱ የአፍሪካ ሻምፒዮን ሽልማት የተበረከተለት።

የአፍሪካ ዋና ስራ አስፈፃሚዎች ፎረም በትናንትናው ዕለት በሩዋንዳ ኪጋሊ የተጀመረ ሲሆን፥ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴም እየተሳተፉ ነዉ፡፡

ፎረሙለ7ተኛ ጊዜ እየተካሄደ ሲሆን  የአፍሪካ ኩባንያ መሪዎች የሚሳተፉበትና በአፍሪካውያን  የእርስ በርስ ግብይት እና ኢንቨስትመንት መጠናከር ላይ ያተኮረ ነዉ፡፡

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *