loading
የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባውን እያካሄደ ነዉ

የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባውን እያካሄደ ነዉ

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባውን እያካሄደ ነዉ።

ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴው በድርጅታዊና ወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ውይይት በማካሄድ ውሳኔዎችንና ቀጣይ አቅጣጫዎችን ያስቀምጣል ተብሎ ይጠበቃል።

ከኢህአዴግ ጽ/ቤት እንዳገኘነዉ መረጃ  ኮሚቴው ለስብሰባው በተዘጋጁ ሰነዶች በመወያየት ቀጣይ የማሻሻያ ስራዎችን በተመለከተ አቅጣጫዎችን እንደሚያስቀምጥም የኢህአዴግ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት አስታውቋል።

 

Write a Reply or Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *