ሚኒስቴሩ አንድ እሽግ ለአንድ ሴት በሚል መርህ አቅም ለሌላቸው ሴቶች የንፅህና መጠበቂያዎችን ሊሰበስብ ነው
ሚኒስቴሩ አንድ እሽግ ለአንድ ሴት በሚል መርህ አቅም ለሌላቸው ሴቶች የንፅህና መጠበቂያዎችን ሊሰበስብ ነው። የሴቶች ህፃናት እና ወጣቶች ሚኒስቴር ሚኒስቴር ለ16ኛ ጊዜ በሚካሄደውና በታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በሚዘጋጀው የ 5ኪ.ሜ. የሴቶች ሩጫ አቅም ለሌላቸው ሴቶች የንጽህና መጠበቂያዎችን ለመሰብሰብ ማቀዱን ተናግሯል። ‹‹ እኔም የመሪነት ድርሻዬን እወጣለሁ›› በሚል መርህ በሚካሄደው በዚሁ ሩጫ ላይ የሚካሄደው የ አንድ እሽግ […]