ጠቅላይ ሚኒስት ዶ/ር አብይ ዛሬ ሚሊዮን አብይ አህመድ የተባለ ወንድ ልጅ አግኝተዋል
ጠቅላይ ሚኒስት ዶ/ር አብይ ዛሬ ሚሊዮን አብይ አህመድ የተባለ ወንድ ልጅ አግኝተዋል
ጠቅላይ ሚኒስት ዶ/ር አብይ ዛሬ ሚሊዮን አብይ አህመድ የተባለ ወንድ ልጅ አግኝተዋል
አርትስ 5/13/ 2010 የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በቅርቡ በሚካሄደው 11ኛው ድርጅታዊ ጉባዔና ሀገራዊ ለውጡን ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ በመምከር መደበኛ ስብሰባውን አጠናቀቀ። የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከጷጉሜ 2 እስከ 4 ቀን 2010 ዓ.ም ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ማጠናቀቁን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በድረ ገፁ ገልፃôል። ስራ አስፈፃሚው ለሁለት ቀናት ባካሄደው ስብሰባውም ለ11ኛው ድርጅታዊ ጉባኤ እየተደረገ ያለውን ዝግጅት […]
የአዴኃን አመራሮችና ወታደሮች ባሕር ዳር ገቡ፡፡ አርትስ 05/13/2010 የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄ(አዴኃን) የአዴኃን አመራሮች እና ወታደሮች ጎንደር ከተማ የተደረገላቸውን አቀባበል አጠናቀው ባሕር ዳር ገብተዋል፡፡ የአማራ መገኛኛ ብዙሃን ኤጀንስ እንዳስታወቀው አዴኃን መቀጫውን ኤርትራ በማድረግ የትጥቅ ትግል ሲያደርግ የነበረ ድርጅት ነው፡፡በቅርቡ መንግስት ያደረገውን ለውጥ ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት በሰላማዊ መንገድ ለመታገል ከመንግስት ጋር ስምምነት ላይ መድረሱ ይታወቃል፡፡ […]
አርትስ 5/13/2010 ይህ የተወሰነው የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ዛሬ እያካሄደ ባለው የአስቸኳይ ጉባዔ ላይ ነው፡፡ በጉባዔው የተለያዩ ውሳኔዎች ተላልፈዋል ከእነዚህም ውስጥ ከዚህ ቀደም የነበረው የኢትዮጲያ ሶማሌ ክልል የሚለው ስያሜ እንዲቀር እና የሶማሌ ክልል ብቻ እንዲባል፣ ክልሉ የሚጠቀምበት ሰንደቅ ዓላማ ህዝቡን ይሁንታ ያገናዘበ ባለመሆኑ ቀድሞ በነበረው ሰንደቅ አላማ እንዲመለስ ተወስኗል፡፡ አመራሩን በአዲስ መልክ የማዋቀር እና አዳዲስ […]
አርትስ 05/13/2010 ግብጽ በሞት ከቀጣቻቸው ግለሰቦች መካከል በፈረንጆቹ 2013 የተፈጠረውን አመጽ ያስተባብሩ ነበር የተባሉት የተቃዋሚ መሪዎች ኢሳም አል ኢሪያን እና ሞሀመድ ቤልታጊ ይገኙበታል፡፡ ሮይተርስ እንደዘገበው በዚሁ አመጽ እጃቸው ነበረበት የተባሉ ሌሎች 600 ሰዎች ከአምስት ዓመት ጀምሮ እስከ እድሜ ልክ የሚደርስ የእስር ቅጣት ተወስኖባቸዋል፡፡ የግብፅ መንግስት እንደሚለው ከሆነ ያኔ በተቀሰቀሰው አመጽ ከተሳተፉት የሚበዙት መሳሪያ የታጠቁ ሲሆን […]
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኢትዮጵያ አማካኝነት የተደረሰውን የጅቡቲና የኤርትራ ስምምነት አደነቀ
የኢህአዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አዲሱ አመት ለመላዉ ኢትዮጵያዉያን የፍቅር፣ የይቅርታ፣ የሰላም እና የአንድነት እንዲሆን በመመኘት ስብሰባውን አጠናቀቀ