loading
የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሲሸልስ ዋናውን ቡድን አሸንፏል

የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሲሸልስ ዋናውን ቡድን አሸንፏል የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን (ኦሊምፒክ ቡድን) ማረፊያውን በሸበሌ ሆቴል በማድረግ 34 ተጫዋቾችን በመያዝ ለማሊ የኦሊምፒክ የማጣሪያ ጨዋታ ጨዋታው ዝግጅት ላይ ሲሆን የሲሸልስ ዋናው ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከ ናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ላለበት የመጨረሻ ጨዋታ በአዲስ አበባ ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል። ሁለቱ ቡድኖች […]

የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትና የፈረንሳዩ ብሄራዊ የስፔስ ጥናት ማዕከል በጋራ ሊሰሩ ነው

የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትና የፈረንሳዩ ብሄራዊ የስፔስ ጥናት ማአከል በህዋ ሳይንስ ዘርፍ በጋራ ሊሰሩ ነው፡፡ ተቋማቱ በጋራ ለመስራ የሚስችላቸውን ስምምነት ማድረጋቸው ተሰምቷል፡፡ ስምምነቱ ከሳተላይት የሚገኙ የአየር ንብረት መረጃዎችንና መተግሪያዎችን በመጠቀም የአየር ንብረት ለውጥ ተፅኖዎችን በዘላቂነት ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ስራዎችን በጋራ ለመስራት ክትትል ለማድረግ የሚያስችል ነው፡፡ የህዋ ቴክኖሎጂን በመጠቀም እርሻን፤ የደን ሽፋን፤ ውሃ የሚገኝባቸውን አካባቢ መለየትና […]

ኢትዮጵያ ባለፉት ስምንት ወራት ውስጥ ወደውጭ በላከችው ቡና 433 ሚሊዮን የሚጠጋ የአሜሪካ ዶላር አገኘች

ኢትዮጵያ ባለፉት ስምንት ወራት ውስጥ ወደውጭ በላከችው ቡና 433 ሚሊዮን የሚጠጋ የአሜሪካ ዶላር ማግኘቷ ተገለጸ። የተላከው ቡና እና የተገኘው ገቢ አስቀድሞ ከተያዘው እቅድ ጋር ሲነጻጸር ቅናሽ አሳይቷል ተብሏል። የኢትዮጲያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን  ለአርትስ በላከው የ 2011 በጀት አመት   ያለፉት ስምንት ወራት የቡና ፤ሻይ እና  ቅመማ ቅመም  ኤክስፖርት አፈፃፀም ሪፖርት እንደሚያመለክተው   በበጀት ዓመቱ ስምንት ወራት 168 […]

ዓለም አቀፍ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ባለው ምቹ የኢንቨስትመነት አማራጭ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበላቸው

ዓለም አቀፍ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ባለው ምቹ የኢንቨስትመነት አማራጭ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበላቸው። በቻይና ሻንሃይ ከተማ የጨርቃርቅ ገቢና ወጪ ንግድ ማህበር አዘጋጅነት የምስራቅ አፍሪካ የኢንቨስትመንት ሴሚናር ተካሂዷል። ኢትዮጵያም የኢንቨስትመንት ሴሚናሩ ላይ የኢትዮጵያ ልዑክ ተሳታፊ ሆኗል። በሴሚናሩ ላይ በቻይና የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉስልጣን አምባሳደር ተሾመ ቶጋን ጨምሮ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ አበበ አበባየሁ እና የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች […]