በአዲስ አበባ 8 ክፍለ ከተሞች በሚገኙ ጤና ጣቢያዎች የነጻ ህክምና አገልግሎት እየተሰጠ ነው
በአዲስ አበባ 8 ክፍለ ከተሞች በሚገኙ ጤና ጣቢያዎች የነጻ ህክምና አገልግሎት እየተሰጠ ነው
በአዲስ አበባ 8 ክፍለ ከተሞች በሚገኙ ጤና ጣቢያዎች የነጻ ህክምና አገልግሎት እየተሰጠ ነው
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ስመኘው ራሳቸውን እንዳጠፉ ገለፀ
አርትስ 02/13/2010 በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ ከተማ ም/ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ በተገኙበት ያለአግባብ ተይዘዋል የተባሉት ቤቶች ለችግረኞች ተላልፈዋል። በዛሬው ዕለት የተላለፋ ቤቶች ቁጥራቸው 199 ነው።
በሀገሪቱ እየሰፈነ ያለው ሀሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት ባንዲራንም ስለሚያጠቃልል የሌላኛውን አስተሳሰብ መግፋት አይገባም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ
የፌደራል ፖሊስ የፊታችን ቅዳሜ ወደ አገር ቤት የሚገቡ የኦነግ አመራሮች አቀባበል በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት አድርጌአለሁ አለ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሀሳብ አመንጪ ህብረት ( think tank group) ሊያቋቁም ነው።
የእንቦጭ አረምን መከላከል የሚያስችል ሀገር አቀፍ አውደ ጥናት በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡