ክልላዊ አስተዳደርን ከብሄር ማንነት ጋር ሳናምታታ ከሄድን ለኢትዮጵያ እንደፌደራሊዝም ጠቃሚ ስርዓት የለም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ
ክልላዊ አስተዳደርን ከብሄር ማንነት ጋር ሳናምታታ ከሄድን ለኢትዮጵያ እንደፌደራሊዝም ጠቃሚ ስርዓት የለም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፡፡
ዶክተሩ ይህንን የተናገሩት 11ኛዉ የኢሀደግ ጉባኤ መክፈቻ ስነስረአት ላይ ባደረጉት ንግግር ነዉ፡፡
ኢህአዴግ አጋር ፖርቲዎችን ወደ ፓርቲነት ለማምጣት ጥናቱ እንዲጠናቀቅና ድርጅቱ የሁሉም እንዲሆን ይሰራል አሉ የድርጅቱ ሊቀመንበር እና ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ

አገር አቀፍ ተፎካካሪ ፓርቲዎች የተጀመረው ለውጥ እንዲቀጥል እስከታች መሰራት አለበት አሉ

ኢህአዴግ በዛሬው የጉባዔው ውሎ የተደራጀ ሌብነት እና ዘረፋ የማይታለፉ ቀይ መስመሮቼ ናቸው አለ

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ማህፀነ ለምለም ጊደር ተበረከተላቸው

እሳቸውም ኢህአዴግም እንደላሟ ብዙ ሳያወራ ብዙ ልማት ወደማምጣት የሚሽጋገርበት ጉባኤ እንደሚሆን አምናለሁ አሉ