በመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት የሚያስችል ውይይት ተደረገ
በመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት የሚያስችል ውይይት ተደረገ
በአካል ላይ የሚደርስ ጉዳት መጠንን የሚለካ መተግበሪያ በኢትዮጵያ የሙከራ ስራ ሊጀምር ነው
በአካል ላይ የሚደርስ ጉዳት መጠንን የሚለካ መተግበሪያ በኢትዮጵያ የሙከራ ስራ ሊጀምር ነው ይህ በአደጋም ይሁን በማናቸውም ምክንያት በአካል ላይ የሚደርስ የጉዳት መጠንን የሚለካው መተግበሪያ ስሪቱ የኢትዮጵያ ሲሆን አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ መሆኑም ተነግሯል፡፡ ከዚህ በፊት የአካል ጉዳተኝነት መጠን ልኬት በዘልማድ የሚከናወን በመሆኑ በአደጋ ጊዜ በሚከፈል ካሳ መጠን ላይ በፍርድ ቤቶችና ኢንሹራንስ ኩባንያዎች አለመግባባቶች ይፈጠሩ ነበር። […]
ካይሮ ውስጥ በደረሰ የባቡር አደጋ የሞት እና የአካል ጉዳት ደርሷል ተባለ፡፡
ካይሮ ውስጥ በደረሰ የባቡር አደጋ የሞት እና የአካል ጉዳት ደርሷል ተባለ፡፡ በማእከላዊ ካይሮ በሚገኘው ራምሴስ የባቡር ጣቢያ በአንድ ባቡር ላይ በተነሳ እሳት 25 ሰዎች ሲሞቱ ሀምሳ የሚሆኑት ደግሞ የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል፡፡ በአካባቢው የነበሩ የዓይን እማኞችን ጠቅሶ ሮይተርስ እንደዘገበው እሳቱ ከመቀስቀሱ በፊት ከፍተኛ የፍንዳታ ድምጽ ተሰምቷል፡፡ ሰዎቹ አክለውም ባቡሩ በፍጥነት ተንቀሳቅሶ ከአጥር ጋር ከመጋጨቱ የፍንዳታ ድምፅ […]
በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ ፍጽም አረጋ የ3 ሳምንት ህጻን ልጅ በጉዲፋቻ ለማሳደግ ወሰዱ፡፡
በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ ፍጽም አረጋ የ3 ሳምንት ህጻን ልጅ በጉዲፋቻ ለማሳደግ ወሰዱ፡፡