ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ወደ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትነት እንደማይመለስ አስታወቀ፡፡
እጅ ሰጥቷል የሚባለውን ነገር ግን እንደማይቀበለው ተናግሯል፡፡
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፈረሰኞቹ መሪነታቸውን የሚያጠናክሩበትን ዕድል አልተጠቀሙበትም
ዛሬም መቐለ 70 እንደርታ በትግራይ ስታዲየም የጎንደሩን ፋሲል ከነማ ያስተናግዳል፡፡
አሌክሳንደር ሴፈሪን UEFAን እንዲመሩ በድጋሜ ተመረጡ
አሌክሳንደር ሴፈሪን UEFAን እንዲመሩ በድጋሜ ተመረጡ አሌክሳንደር ሴፌሪን ለሚቀጥሉት አራት ዓመታት የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበርን በፕሬዚዳንትነት እንዲመሩ በድጋሜ ተመርጠዋል፡፡ የ51 ዓመቱ ሴፈሪን ሮም ላይ በተካሄደው የማህበሩ ጉባኤ በ55ቱም የማህበሩ አባላት ልዑካን ዘንድ ተፎካካሪና ተቃውሞ ሳይኖርባቸው በድጋሚ ፕሬዚዳንት እንዲሆኑ ተሹመዋል፡፡ ስሎቬኒያዊው የህግ ባለሙያ፤ የቀድሞውን የማህበሩ ፕሬዚዳንት ሚሼል ፕላቲኒ ከኃላፊነት መነሳት ተከትሎ ነው ከሁለት ዓመት ከግማሽ […]
የኢሚሊያኖ ሳላ ህልፈተ ህይወት ከተሰማ በኋላ የስፖርት ቤተሰቡ ሀዘኑን እየገለፀ ነው
የሳላ ህልፈት ቢሰማም የአብራሪው ኢቦትሰን አካል ባለመገኘቱ እርግጠኛ መሆን አልተቻለም፡፡