loading
የቻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ተፋላሚ ቀሪ ቡድኖች ዛሬ እና ነገ ይለያሉ

የቻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ ተፋላሚ ቀሪ ቡድኖች ዛሬ እና ነገ ይለያሉ የ2018/19 የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የመጨረሻ 16ቱ ቡድኖች የማጣሪያ የመልስ ቀሪ ግጥሚያዎች ዛሬ እና ነገ ምሽት ይከናወናሉ፡፡ በዛሬው ዕለት ሁለት ጨዋታዎች ሲከናወኑ፤ የእንግሊዙ ማንችስተር ሲቲ በኢቲሃድ ሻልከን ምሽት 5፡00 ላይ የሚያስተናግድ ይሆናል፡፡ ሁለቱ ቡድኖች በመጀመሪያው ግጥሚያ ቬልቲንስ አሬና ላይ ሲቲ ራሂም ስተርሊንግ ባለቀ ሰዓት ባስቆጠራት […]

የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ እግር ኳስ ቡድን ከሲሸልስ ጋር ይጫወታል ተባለ

የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ እግር ኳስ ቡድን ከሲሸልስ አቻው ጋር ይጫወታል ተባለ በሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች መካከል ሁለት ግጥሚያዎች ሲከናወኑ በነገው ዕለት እና ቅዳሜ ይካሄዳሉ፡፡ የሲሸልስ ዋናው ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከናይጀሪያ አቻው ጋር ላለበት ጨዋታ በአዲስ አበባ ዝግጅቱን እያረገ ይገኛል፡፡                                 […]

የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሲሸልስ ዋናውን ቡድን አሸንፏል

የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የሲሸልስ ዋናውን ቡድን አሸንፏል የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን (ኦሊምፒክ ቡድን) ማረፊያውን በሸበሌ ሆቴል በማድረግ 34 ተጫዋቾችን በመያዝ ለማሊ የኦሊምፒክ የማጣሪያ ጨዋታ ጨዋታው ዝግጅት ላይ ሲሆን የሲሸልስ ዋናው ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከ ናይጄሪያ ብሔራዊ ቡድን ጋር ላለበት የመጨረሻ ጨዋታ በአዲስ አበባ ዝግጅቱን እያደረገ ይገኛል። ሁለቱ ቡድኖች […]