የባርሳ ደጋፊዎች የሜሲ ሶስት ጎሎች የክለቡ ታሪካዊ ምርጥ ጎል ዝርዝር ውስጥ ቀዳሚ ናቸው ብለዋል
ስፔናዊው ሰርጂ ሮቤርቶ አውሮፓ በቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታያስቆጠራት ግብ አራተኛ ደረጃ ተሰጥቷታል፡፡
በአሜሪካ ሜጀር ሊግ ሶከር ኢብራሂሞቪች እና ሮኒ ባስቆጠሩት ግቦች ክለቦቻቸው ድል ቀንቷቸዋል
ሎስ አንጀለስ ጋላክሲ ካደረጋቸው አራት ግጥሚያዎች በሶስቱ ድል አሳክቷል፡፡
የ33ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይካሄዳሉ
ትናንት ምሽት መድፈኞቹ ደረጃቸውን ወደ ሶስት ከፍ ያደረጉበትን የ2 ለ 0 ድል አስመዝግበዋል፡፡