ፕሮፌሰር አንቶኒ ፋውቺ አሜሪካ ኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የምትሄድበት መንገድ ስህተት ነው አሉ፡፡
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 19፣ 2013 ፕሮፌሰር አንቶኒ ፋውቺ አሜሪካ ኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የምትሄድበት መንገድ ስህተት ነው አሉ፡፡ ፕሮፌሰሩ ከሲ ኤን ኤን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ በመላው አሜሪካ በርካታ በቀላሉ ለቫይረሱ ተጋላጭ የሆኑ ሰዎች አሁንም ክትባት አላገኙም ብለዋል፡፡ ይሄ ደግሞ የበሽታውን ስርጭት ለማሰፋት ዋነኛ መንስኤ ይሆናል ነው ያሉት ፕሮፌሰር ፋውቺ፡፡ አዲሱን የቫይረስ ዝርያ ስርጭት የሥርጭት […]