
“The Best Coronavirus Prevention” with Doug Batchelor and Dr. Neil Nedley
“The Best Coronavirus Prevention” with Doug Batchelor and Dr. Neil Nedley
“The Best Coronavirus Prevention” with Doug Batchelor and Dr. Neil Nedley
ከዚህ ቀደም በኮሮና ቫይረስ መያዙ ተረጋግጦ ህክምና ክትትል እየተደረገለት ከሚገኘው ጃፓናዊ ዜጋ ጋር ንክኪ ከነበራቸው ሰዎች መካከል ሶስቱ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጠዋል:: ከነዚህ ዉስጥም 2 ቱ ጃፓናዊ ስሆኑ 1 ዱ አትዮጵያዊ ነው::
On March 11, 2020 the World Health Organization (WHO) declared Covid-19 as a pandemic. A quickly evolving phenomenon across nations, so far thousands are infected and hundreds have died from it. Needing a reference point, we have resorted to comparing this to the closest thing we know in viral epidemics- the flu. As of today, […]
ለህዳሴ ግድብ ግንባታ የቦንድ ሳምንት በማዘጋጀት 500 ሚሊዮን ብር ለማግኘት ታቅዷል፡፡ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ከመጋቢት 15 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በሚኖረው የቦንድ ሳምንት 500 ሚሊዮን ብር ለማግኘት መታቀዱን ገለጸ። ለግድቡ ግንባታ በሰባት ወራት ጊዜ ውስጥ 400 ሚሊዮን ብር ብቻ መሰብሰቡን ያስታወሰዉ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽሕፈት […]
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012የብልጽግና ፓርቲ የትግራይ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱን በመቀለ ከተማ መክፈቱን አስታወቀ። የፓርቲው የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አወሉ አብዲ በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት፤ ብልጽግና ፓርቲ አገራዊ ፓርቲ በመሆኑ በሁሉም ክልሎች ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶቹን ከፍቶ እንደሚንቀሳቀስ ቃል በገባው መሰረት የትግራይ ክልል ቅርንጫፉን በመቀለ ከተማ ከፍቷል። የትግራይ ክልል የለውጡ አንድ አካል በመሆኑ የትግራይን […]
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 በልዩ ልዩ ሸቀጣ ሸቀጦች እና የፅዳት ዕቃዎች ላይ ተገቢ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉት ግለሰቦች ላይ ምርመራ እያጠራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ ፡፡ ህገ-ወጦች ላይ እየተደረገ ያለው ቁጥጥር ተጠናክሮ መቀጠሉን ኮሚሽኑ አስታወቋል፡፡ በአዲስ አበባ የኮረና ቫይረሰ መከሰቱን ምክንያት በማድረግ አንዳንድ ግለሰቦችና የንግድ ተቋማት በፊት መሸፈኛ ማስክ ፣ በፅዳት ዕቃዎች […]
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2012 የሁሉም የተፋሰሱ አባል አገራት በአባይ የመጠቀምና የመልማት ተፈጥሯዊ መብትም እውቅና ሊሰጠው ይገባል ሲሉ ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ ገለጹ የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከሩዋንዳው ፕሬዝደንት ፖል ካጋሜ ጋር በኪጋሊ ተገናኝተው በሁለትዮሽና በአካባቢያዊ ጉዳዮች ላይ ተነጋግረዋል፡፡ ፕሬዝደንት ፓል ካጋሜ በዚህ ወቅት ባደረገት ንግግር በአባይ ተፋሰስ ሀገራት መካከል የሚደረገው የትብብር እንቅስቃሴ ከሁሉ በፊት […]
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 ቦርዱ የመራጮች ትምህርት ማስተማር ለሚፈልጉ ሲቪል ማህበራት የእውቅና ፍቃድ የመስጫ ግዜን አራዘመ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እንዳስታወቀዉ ለመራጮች ትምህርት ማስተማር ለሚፈልጉ ሲቪል ማህበራት ለቦረድ ማመልከቻዎችን ማቅረቢያ የጊዜ ገደብ የሚጠናቀቀው መጋቢት 11 ቀን 2012 ዓ.ም እንደነበረ አስታዉሶ፡፡ ነገር ግን ቦርዱ ተጨማሪ የምዝገባ ቀናት አስፈላጊነትን ከግምት ውስጥ በማስገባት የማመልከቻ ማስገቢያው የጊዜ ገደብ […]
የአለም ባንክ ለአገራት የገንዘብ ድጋፍ ፈቀደ:: የዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፍ ፋይናንስ ኮርፖሬሽን ቦርዶች ለሀገራት እና ኩባንያዎች ለለኮቪድ -19 መስፋፋት ለመከላከል ፣ ለመለየት እና ምላሽ ለመስጠት በሚያደርጉት ጥረት 14 ቢሊዮን ዶላር ለፈጣን ቁጥጥር ፋሲሊቲ እንዲጨምር ፈቀደ ፡፡በሳምንቱ መጨረሻ የዓለም ባንክ ለፈጣን ቁጥጥር 1ነጥብ 7 ቢሊዮን ዶላር በ 40 አገሮች ውስጥ ፕሮጀክቶችን እያዘጋጀ ነውም ተብሏል፡፡ በአፍጋኒስታን እና […]
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2012 በኬንያ በዓለም አቀፍ ተቋሞች የሚሰሩ ኢትዮጵያውያን ለህዳሴ ግድብ ግንባታ ያላቸውን ድጋፍ ገለፁ:: በናይሮቢ በተባበሩት መንግስታትና በሌሎች ዓለም አቀፍ ተቋማት ውስጥ የሚሰሩ ኢትዮጵያውያን ማህበር (በአገራችን እየተካሄደ ያለውን ለውጥ በመደገፍ የዜግነት ግዴታቸውን እንደሚወጡ መግለጻቸዉን በኬኒያ ከሚገኘዉ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ያገኘነዉ መረጃ ያመለክታል፡፡ የማህበሩ አባላት በወቅታዊ የአገራችን ጉዳይ ከመከሩ በኋላ ባወጡት የጋራ አቋም መንግስት […]