በአዲስ አበባ ነዋሪ የሌለባቸው በህገወጥ መንገድ የተያዙ 500 ቤቶች ተገኙ
አርትስ 16/01/2011
የአዲስ አበባ አስተዳደር ቤቶች ልማት ቢሮ ሃላፊ ኢንጂነር ሰናይት ዳምጤ እንደገለፁት ቤቶቹ ከቅርንጫፍ ፅ/ቤቶች የተለዩ የጋራ መኖሪያ ቤትና ጠቀበሌ ቤቶች ናቸው፡፡ ከነሐሴ 2010 ዓ.ም ጀምሮ የማጣራት ስራው እንደቀጠለ ሲሆን ነዋሪው አሁንም በህገወጥ መንገድ የተያዙ ቤቶችን ነዋሪው እንዲጠቆም ቢሮው ጥሪ አቅርቧል፡፡