ከወራት በፊት ወደ ቤተ መንግስት ካቀኑ ወታደሮች ውስጥ 66ቱ ላይ ውሳኔ ተላለፈ
ከወራት በፊት ወደ ቤተ መንግስት ካቀኑ ወታደሮች ውስጥ 66ቱ ላይ ውሳኔ ተላለፈ
አርትስ 04/04/2011
ከወራት በፊት ወደ ቤተ መንግስት ካቀኑ ወታደሮች ውስጥ 66ቱ ላይ ውሳኔ መተላለፉ ተገለፀ።
የምስራቅ እዝ አዛዥ ሜጀር ጀነራል ዘውዱ በላይ እንደተናገሩት 66ቱ ወታደሮች በቀዳማይ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ቀርበው ቅጣት ተላልፎባቸዋል።
በሌሎች ላይ ደግሞ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱን ሜጀር ጀነራል ዘውዱ አስታውቀዋል።
ኤፍ.ቢ.ሲ