ፖምፒዮ የኢራንን ተፅዕኖ መቀነስ የሚያስችል ተልእኮ ይዘው መካከለኛው ምስራቅን እየጎበኙ ነው
ፖምፒዮ የኢራንን ተፅዕኖ መቀነስ የሚያስችል ተልእኮ ይዘው መካከለኛው ምስራቅን እየጎበኙ ነው፡፡ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፒዮ ኢራን በመካለኛው ምስራቅ መረጋጋት እንዳይኖር ለፈፀመችው ተግባር ተጠያቂ ያደረጉት የቀድሞውን ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባን ነው፡፡ ምክንያታቸው ደግሞ ኦባማ በቀጠናው ላለው አለመረጋጋት የኢራንን ሚና ቀላል አድርገው መመልከታቸው ነው፡፡ ጉብኝታቸውን በዮርዳኖስ የጀመሩት ፖምፒዮ በቀጣዩ ጉዟቸው ወደ ግብፅ ነው ያቀኑት፡፡ ካይሮ […]