loading

የኢፌዴሪ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ በጀርመን ሀገር ህክምና ሲከታተሉ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተነግሯል። ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ርእስ ብሄር በመሆን በ1987 የተሾሙ ሲሆን፥ ለ7 ዓመታትም አገልግለዋል። በ1997 ዓ.ም በተካሄደው ምርጫ ላይ በደንቢ ዶሎ የግል ተወዳዳሪ በመሆን ፓርላማ መግባታቸውም ይታወሳል። ዶክተር ነጋሶ […]

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከተውጣጡ የጤና ባለሙያዎች ጋር ባለፈው ቅዳሜ ውይይት ማድረጋቸውን ተከትሎ መንግስት ያሳለፋቸውን ውሳኔዎች የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ይፋ አደረገ። ሚኒስቴሩ ከጤና ባለሙያዎቹ የተነሱ ጥያቄዎችን መሰረት በማድረግ የተመለሱ ጥቄዎች በሚል በዝርዝር ይፋ አደርጓል። በዚህም መሰረት፦ 1. የሀኪሞችና የሌሎች ባለሙያዎች የስራ ምደባ በተመለከተ፦ • አሁን በስራ ላይ ያሉ ሀኪሞችንም ሆነ ሌሎች […]

ረመዳን ሙባረክ ለህዝበ ሙስሊም በሙሉ:: ይህ የፆም ወቅት በሰላም: ይቅርታና በልዩነቶች መሀል ድልድይ የመገንባት ድፍረት የምናገኝበት ይሁን:: Ramadan Mubarak to all followers of th

48ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ ይጀመራል

ከ1963 ጀምሮ በየዓመቱ ሲካሄድ የነበረው ይህ ውድድር ዘንድሮ ለ48ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከሚያዚያ 29- ግንቦት 4/2011 ዓ/ም በ36 ክለቦችና ተቋማት መካከል ሲደረግ በአጠቃላይ 1376 አትሌቶች ይሳተፉበታል ተብሏል፡፡ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሁሉንም የአትሌቲክስ የውድድር ተግባራት በመካተት የሚካሄድ ይሆናል፡፡   የውድድሩ ዓላማ በአገር ውስጥ የውድድር ዕድል መፍጠር ፤ በክልሎች፣ ከተማ አስተዳደሮችና ክለቦች እንዲሁም ተቋማት መካከል የአትሌቲክስ […]

ባህላዊ  ህክምናን ጨምሮ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ና ስነ ምግባር ላይ የሚያተኩረዉ  አራተኛው አመታዊ የጤና ሳይንስ ጉባኤ እየተካሄደ ነዉ፡፡

ባህላዊ  ህክምናን ጨምሮ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ና ስነ ምግባር ላይ የሚያተኩረዉ  አራተኛው አመታዊ የጤና ሳይንስ ጉባኤ እየተካሄደ ነዉ፡፡