በኢትዮጵያ የተጀመረውን የቴክኖሎጂ መነሻ (Tech-Startup) ለመደገፍ ‹‹54 ካፒታል›› የተባለው የግል ኩባንያ 6 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡
በኢትዮጵያ የተጀመረውን የቴክኖሎጂ መነሻ (Tech-Startup) ለመደገፍ ‹‹54 ካፒታል›› የተባለው የግል ኩባንያ 6 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡
አፍሪካን አርቲስት ፒስ ኢኒሼቲቭ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይንና ፕሬዝዳንት ኢሳያስን ልሸልም ነዉ አለ፡፡
አፍሪካን አርቲስት ፒስ ኢኒሼቲቭ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይንና ፕሬዝዳንት ኢሳያስን ልሸልም ነዉ አለ፡፡
ደቡብ ፖሊስ እና ሙሉዓለም ረጋሳ ተለያይተዋል
ደቡብ ፖሊስ እና ሙሉዓለም ረጋሳ ተለያይተዋል በ2010 ዓ/ም የውድድር ዓመት ወደ እግር ተመልሶ መጫወት የጀመረውና በዓመቱ መጀመርያ ደቡብ ፖሊስን ተቀላቅሎ የነበረው አንጋፋው አማካይ ሙሉዓለም ረጋሳ ከክለቡ ጋር ተለያይቷል። ለሁለት ዓመታት ከሜዳ ከራቀ በኋላ 2010 በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ አማካኝነት ከወራት በላይ የፈጀ የሙከራ ጊዜን አሳልፎ ለሀዋሳ ከተማ በመፈረም በድጋሚ እግር ኳስን መጫወት የጀመረው ሙሉዓለም መልካም […]
ከንቲባ ታከለ ኡማ የዲጂታል መታወቂያ መሠጠት ከተጀመረባቸው ወረዳዎች በአንዱ የድንገቴ ጉብኝት አደረጉ ፡፡
ከንቲባ ታከለ ኡማ የዲጂታል መታወቂያ መሠጠት ከተጀመረባቸው ወረዳዎች በአንዱ የድንገቴ ጉብኝት አደረጉ ፡፡