loading
ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት የፕዚዳንት ሎረን ባግቦን የይግባኝ ክርክር መስማት ጀመረ::

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2012 ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት የፕዚዳንት ሎረን ባግቦን የይግባኝ ክርክር መስማት ጀመረ::ፍርድ ቤቱ የቀድሞውን ኮትዲቯር ፕሬዚዳንት ሎረን ባግቦ ከቀረበባቸው ክስ ነፃ ናቸው ማለቱን ተከትሎ አቃቤ ህግ ይግባኝ በመጠየቁ ነው ዳግም ጉዳያቸው መታየት የጀመረው፡፡ የባግቦን የክስ ሂደት የያዙት ጋምቢያዊቷ አቃቤ ህግ ፋቱ ቦም ቤንሶዳ ፍርድ ቤቱ በውሳኔው ህጋዊም ስነስርዓታዊም ስህተቶችን ሰርቷል […]

በኮቪድ 19 ተይዘው በሆስፒታሉ ህክምናቸውን ሲከታተሉ የነበሩ 37 ታካሚዎች አገግመው ወጡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17፣ 2012  በቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ማዕከል የኮቪድ 19 ህክምና ሲከታተሉ የነበሩ 37 ታካሚዎች አገግመው መዉጣታቸዉን ሆስፒታሉ አስታዉቋል ፡፡በኮቪድ 19 ፓዘቲቭ ሆነው ወደ ሆስፒታሉ የገቡት በአጠቃላይ 178 ነበሩ፡፡ በመጀመሪያ ዙር 44 ታካሚዎች አገግመው መውጣታቸው የሚታወቅ ሲሆን በሁለቱ ዙር አጠቃላይ 81 ሰዎች አገግመው ወጥተዋል ። በሆስፒታሉ የኮቪድ 19 ቫይረስ ሊኖርባቸው ይችላሉ ተብለው […]

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቅ የአፍሪካ ቀንድን የበለጠ እንደሚያስተሳስር ኬንያውያን ምሁራን ገለፁ።

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በናይሮቢ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር “ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለቀጠናዊ ልማት እና ውህድት ያለው ጠቀሜታ” በሚል ርዕስ ባዘጋጀዉ የዙም የገፅ ለገፅ ውይይት ነዉ ኬኒያዊዉ ሙሁር ሃሳባቸዉን የገለጹትኢትዮጵያውያን የራሳቸውን ተፈጥሮኣዊ ኃብት የማንንም ፈቃድ እና ችሮታ ሳያስፈልጋቸው የማልማት መብት እንዳላቸው ምሁራኑ እንደሚገነዘቡ ገልፀው በቅኝ ግዛት ዘመን የተፈረሙ ስምምነቶች ተቀባይነት […]

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቅ የአፍሪካ ቀንድን የበለጠ እንደሚያስተሳስር ኬንያውያን ምሁራን ገለፁ።

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 የአሜሪካው ምክር ቤት የብላክ ኮከስ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ ፍትሃዊ መግለጫ አወጣ ፡፡ብላክ ኮከሱ በመግለጫው ኢትዮጵያ: ሱዳን እና ግብጽ እ.ኤ.አ. በ2015 በተፈራረሙት የመርሆዎች ስምምነት (DOP) መሰረት በመተማመንና በጋራ ተጠቃሚነት መንፈስ ድርድሩን የሚቀጥሉበት: የአፍሪካ ህብረትም በድርድሩ የጎላ ሚና የሚጫወትበት እና ግድቡም ከሶስቱ አገሮች አልፎ መላው አፍሪካን ተጠቃሚ በሚያደርግ ሁኔታ መቀጠል […]

ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በመጭው ህዝበ ውሳኔ ድል ከቀናቸው ስልጣናቸውን እስከ 2036 የማራዘም እድል ይኖራቸዋል ተባለ::

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በመጭው ህዝበ ውሳኔ ድል ከቀናቸው ስልጣናቸውን እስከ 2036 የማራዘም እድል ይኖራቸዋል ተባለ::ሩሲያ በፈረንጆቹ ጁላይ 1 ላይ ህገ መንግስት ለማሻሻል የህዝበ ውሳኔ ምርጫ ልታካሂድ በዝግጅት ላይ ትገኛለች፡፡ በህዝበ ውሳኔው መሰረት ህገ መንግስቱ ይሻሻል የሚለው ድምፅ የሚያሸንፍ ከሆነ ፑቲን ተጨማሪ ሁለት የምርጫ ውድድሮችን ለማድረግ የሚያስችላቸው እድል ይፈጠርላቸዋል ተብሏል፡፡ በዚህም […]

የአሜሪካ ሳይንቲስቶች አሁንም የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ትልቅ ፈተና ነው ሲሉ አስጠነቀቁ::

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 የአሜሪካ ሳይንቲስቶች አሁንም የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ትልቅ ፈተና ነው ሲሉ አስጠነቀቁ:: የአሜሪካ የበሽታዎች መቀጣጠርና መከላከል ማእከል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሮበርት ሬድፊልድ ወረርሽኙ ሀገሪቱንአንበርክኳታል በማለት ነው የሁኔታውን አስከፊነት የገለፁት፡፡የዋይት ሀውስ የኮቪድ 19 መከላከል ግብረ ሀይል ሀላፊና የተላላፊ እና ኢንፌክሽን ህመሞች ኤክስፐርት የሆኑት ዶክተር አንቶኒ ፋውችም ይህንኑ ሀሳብ እንደሚጋሩት ተናግረዋል፡፡ ሲ ጂ ቲ […]

በደቡብ ክልል የአስፈጻሚ ተቋማት የ2012 በጀት ዓመት ማጠቃለያ የስራ ክንውን ግምገማ ተጀመረ ።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012  በደቡብ ክልል የአስፈጻሚ ተቋማት የ2012 በጀት ዓመት ማጠቃለያ የስራ ክንውን ግምገማ ተጀመረ ።የክልሉ መንግሥት አስፈጻሚ ተቋማት በፖለቲካ፣ ኢኮኖሚና ማህበራዊ ዘርፍ በበጀት ዓመቱ ያከናወናቸውን ተግባራት እንደሚገመገሙ ተመልክቷል።የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው በግምገማው መድረክ እንደገለጹት በክልሉ ለውጡን ተከትሎ የተፈጠሩ ችግሮችን በመፍታት የህዝብን ደህንነትና ሠላም ለማረጋገጥ መንግሥት የወሰዳቸው እርምጃዎች ውጤታማ ናቸው።ከአደረጃጀት፣ […]

በቀን 2 ሚሊዮን ዳቦ ማምረት የሚችለዉ የሸገር ዳቦ ፋብሪካን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መረቁ ፡፡

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012 በቀን 2 ሚሊዮን ዳቦ ማምረት የሚችለዉ የሸገር ዳቦ ፋብሪካን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መረቁ ፡፡ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሸገር ዳቦ ፋብሪካ መገንባት በምግብ ራሳችንን የመቻል ጉዞ አካል መሆኑን ተናግረዋል፡፡የሸገር ዳቦ የዳቦ ፋብሪካ ብቻ ሳይሆን በምግብ ራሳችንን የመቻል ፍላጎታችንን እንዲሁም ከድህነት ለመውጣት እና የተሻለ ሕይወት ለመኖር ያለን ፍላጎታችንን ማሳካት እንደምንችል ያሳየንበት ነው ብለዋል።በኢትዮጵያ በ10 […]

የሊቢያ መንግስት ሲርት ላይ ጥቃት የሚፈፅም ከሆነ ግብፅ ጣልቃ እንድትገባ ጄንራል ከሊፋ ሀፍታር ጠየቁ ::

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2012 የሊቢያ መንግስት ሲርት ላይ ጥቃት የሚፈፅም ከሆነ ግብፅ ጣልቃ እንድትገባ ጄንራል ከሊፋ ሀፍታር ጠየቁ ::በጄኔራል ከሊፋ ሀፍታር የምትተዳረው ምስራቃዊ ሊቢያ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አጉሊያ ሳልህ የሊቢያመንግስት ወደ ሲርት የሚያደርገውን ግስጋሴ ካላቆመ የግብፅ ድጋፍ ያስፈልገናል ብደለዋል፡፡በቅርቡ በተለያዩ ግንባሮች ድል እየቀናው የሚገኘው የጠቅላይ ሚስትር ፋይዝ አላሳራጅ ጦር በበኩሉስትራጂያዊ ቦታ የሆነችውን ሲርትን ሳንቆጣጠር […]