loading
የአዲስ አበባ ከተማ ከተማ አስተዳደር ለመከላከያ ሰራዊት ለሁለተኛ ጊዜ ያሰባሰበውን 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ የገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 የአዲስ አበባ ከተማ ከተማ አስተዳደር ለመከላከያ ሰራዊት ለሁለተኛ ጊዜ ያሰባሰበውን 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ የገንዘብና የዓይነት ድጋፍ አስረከበ ከድጋፉ 1 ነጥብ 1 ቢሊዮን የሚሆነው በጥሬ ገንዘብ ሲሆን እና 180 ሚሊዮን ብር የሚያወጣው ደግሞ በዓይነት ነው፡፡ የከተማ አስተዳደሩን ድጋፍ የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶ/ር ቀነዓ ያደታ ተረክበዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር […]

አደንዛዥ ዕጽ በሱዳን ድንበር እንዳይገባ እየተቆጣጠርኩ ነዉ-ፌዴደራል ፖሊስ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013 የአደንዛዥ ዕጽ በሱዳን ድንበር እንዳይገባ እየተቆጣጠረ መሆኑን ፌዴደራል ፖሊስ ገለጸ የፌደራል ፖሊስ ከሀገር መከላከያ ሰራዊትና ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በመሆን በሱዳን ድንበር ህብረተሰቡ ጁንታው እንደ ትልቅ መሳሪያ የሚጠቀምበትን የአደዛዥ ዕጽ እንዳይዘዋወር ድንበር ላይ ከፍተኛ ቁጥጥር እያደረገ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከሌሎች የጸጥታ አካላት ጋር በመሆን በሱዳን ድንበር ተከዜ ማዶ […]