በባህሬን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከ10 ሺህ የአሜሪካን ዶላር በላይ የቦንድ ግዥ ተፈጸመ::
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2014 በባህሬን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከ10 ሺህ የአሜሪካን ዶላር በላይ የቦንድ ግዥ ተፈጸመ:: የኢትዮጵያ አዲስ ዓመትም ቆንስላ ጀኔራል ጽ/ቤት አምባሳደር ጀማል በከር፣ ዲፐሎማቶችና ሰራተኞች፣ የኃይማኖት መሪዎች፣ በባህሬን የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጰያዊያን በተገኙበት ተከብሯል። አምባሳደር ጀማል በከር ለኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የእንኳን አደረሳቸሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የደስታ፣ የፍቅር፣ የብልጽግናና ስኬት […]