ወራሪውና አሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጦርነት 18 ሺህ 9 መቶ ኢንተርፕራይዞች መውደማቸው ተገለፀ።
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2014 ወራሪውና አሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጦርነት 18 ሺህ 9 መቶ ኢንተርፕራይዞች መውደማቸው ተገለፀ። በርዕስ መስተዳድር ማዕረግ የአማራ ክልል ማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ ዶ/ር ሙሉነሽ አበበ እንደገለፁት የሽብር ቡድኑ በግፍ በከፈተው ጦርነት ሳቢያ በአማራ ክልል 18 ሺሕ 9 መቶ ኢንተርፕራይዞች ወድመዋል። ለበርካታ ዓመታት ተደክሞባቸው የተገነቡ 23 የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጆችም በጦርነቱ ሙሉ በሙሉ […]