የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከሰጠው ብድር በተጠናቀቀው በጀት አመት 10 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን ለፀ።
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከሰጠው ብድር በተጠናቀቀው በጀት አመት 10 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን ለፀ።ባንኩ የትግራይ ክልል ፕሮጀክቶችን ሳይጨምር የተበላሸ ብድር ደረጃውን ወደ 17 በመቶ ዝቅ ማድረግ መቻሉን አስታውቋል። የባንኩ ፕሬዝዳንት ዶክተር ዮሃንስ አያሌው በትግራይ ክልል ያሉ በርካታ ፕሮጀክቶች ወደ ተበላሸ ብድር መግባታቸው አመቱን ለባንኩ ፈታኝ አድርጎታል ብለዋል። የገጠመውን ችግር […]