loading
የአቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ ጉዳይ በክልሉ ፍርድ ቤት እንደሚታይ ተገለፀ

የአቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ ጉዳይ በክልሉ ፍርድ ቤት እንደሚታይ ተገለፀ፡፡ በጥረት ኮርፖሬት ላይ ከደረሰ የሀብት ብክነት ወንጀል ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት አቶ በረከት ስምኦን እና አቶ ታደሰ ካሳ ጉዳይ በክልል ፍርድ ቤት እንደሚታይ የአማራ ክልል ፀረ ሙስና ኮሚሽን ገለፀ። የአማራ ክልል ፀረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ዝግአለ ገበየሁ  ሁለቱ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር […]

በኢንዶዥያ በጎርፍ አደጋ  የሟቾች ቁጥር ሲጨምር  በሺህ የሚቆጠሩት ተፈናቅለዋል

በኢንዶዥያ በጎርፍ አደጋ  የሟቾች ቁጥር ሲጨምር  በሺህ የሚቆጠሩት ተፈናቅለዋል ፡፡ በሀገሪቱ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የጎርፍ እና የመሬት መንሸራተት አደጋ 59 ሰዎች ህይዎታቸው ማለፉን የሀገሪቱ ባለ ስልጣናት  አረጋግጠዋል፡፡ አልጀዚራ እንደዘገበው አደጋው በተከሰተባቸው አካባቢዎች መንገዶች መዘጋታቸው ለተጎጂዎቹ አስፈላጊውን እርዳታ ለማድረግ እንቅፋት ፈጥሯል፡፡ ባለ ስልጣናቱ እና የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች እንዳሉት አከሞቱት  ሰዎች በተጨማሪ 24 ሰዎች የገቡበት አይታወቅም፡፡ […]

እስራኤል እና ሩሲያ በሶሪያ ቀውስ ዙሪያ መምከራቸው ተሰማ

እስራኤል እና ሩሲያ በሶሪያ ቀውስ ዙሪያ መምከራቸው ተሰማ፡፡   የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ከሩሲያው ፕሬዜዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሶሪያ ጉዳዮች ልዩ ተወካይ አሌክሳንደር ላቭሬንቲቭ ጋር እየሩሳሌም በሚገኘው የጠቅላይ ሚንስትሩ ቢሮ ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም ሁለቱ ሀገራት በቀጣይ በሶሪያ ባለው ቀውስ መፍትሄ ዙሪያ ላይ የመከሩ ሲሆን፤  በተለይም ኢራን በሶሪያ ጉዳይ ያላትን ጣልቃገብነት የተለየ ትኩረት ሰጥተው ምክክር ማድረጋቸውን […]